Contract law
Contract of sale
Invalidation of contract
Reinstatement
Unlawful enrichment
Civil code art. 1818
Civil procedure code art. 392(2)
አንድ የሽያጭ ውል በፍርድ ፈራሽ ነው ተብሎ ተዋዋዮች ወደነበሩበት እንዲመለሱ ከተወሰነ ንብረት የመመለስ ግዴታ ያለበት ሰው ንብረቱን ለውጦ ወይም በዚህ ላይ ወጪ አውጥቶ ከሆነ ከዚህ መለዋወጥ ወይም ወጪ የተነሳ ያለውን መብት በተመለከተ አለአግባብ መበልጸግ በሚለው የህጉ ክፍል መሠረት የመጠየቅ መብት ያለው ስለመሆኑ፣
የፍ/ህ/ቁ 1818፣የፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 392/1/