99954 Family code Filiation Paternal filiation Contestation of filiation

Family code

Filiation

Paternal filiation

Contestation of filiation

Federal family code art. 167

Civil code art. 682, 741

አንድ ልጅ ሲወለድ ከልጇ እናት ጋር በጋብቻ ተሳስሮ የነበረው ሠው በህጉ ግምት መሠረት የልጁ አባት ስለመሆኑና ይህን የህጉን ግምት ማስተባበል የሚችለው እሡ ወይም በህግ የተፈቀደላቸው ሰዎች አባት አለመሆኑ እንዲወሰን የመካድ ክስ በማቅረብ ስለመሆኑ፣

የፍ/ህ/ቁ. 682፣741፣ የፌደራል የቤተሰብ ህግ አንቀጽ 167

99954