Civil procedure
Civil Jurisdiction of court
Validity of judgment
Civil procedure code art. 9 and 231(b)
የአንድ ክስ ዝርዝር ይዘቱ ሳይታይ እርስቱ ብቻ ታይቶ የፍርድ ቤት የሥረ ነገር ዳኝነት የሚወሰንበት የሕግ አግባብ የሌለ ስለመሆኑ
ስልጣን ሳይኖር የተሰጠ ውሳኔ ስርዓቱን ጠብቆ አቤቱታ እስከቀረበበት ድረስ ሊፀና የማይገባው ስለመሆኑ
የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁጥር 9 እና 231(ለ)