ክስን ከማሻሻል ጋር በተያያዘ ፤ፍ/ቤት ክስ እንዲሻሻል ከፈቀደ በኃላ የቀረበውን ክስ የሚሻሻልበትን ነጥብ ተገቢነት መመርመር ያለበት ከመፍቀዱ በፊት ስለመሆኑ እና ክሱ የተሻሻለበት ነጥብ ፍቃድ ከተሰጠበት ነጥብ ውጭ ከሆነም በውሳኔው ላይ መግለፅ ያለበት ስለመሆኑ ፤ ፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 91 እና 216 (3)
← Back to Search
104621 civil procedure/ amendment of pleading/ procedure for amendment
- Details
- Hits: 3126