100395 property law/ sale of immovable property/ warranty/ delivery

የማይንቀሳቀስ ንብረት ሽያጭ ጋር በተያያዘ ሻጭ ንብረቱን ከ3ተኛ ወገን ይዞታና ቁጥጥር ነፃ በማድረግ የማስረከብ ግዴታ እና ገዥ ከተረከበ በኃላ ንብረቱ የእኔ ነው ባይ ቢመጣ ሻጩ በዋቢነት የመቆም ግዴታ የተለያየ ግዴታ ስለመሆኑ፤ ፍ/ብ/ሕ/ቁ 2875 ፣ 2274 ፣ 2880 ፣ 2881 ፣ 2882 ፣2879፣ 2888 ፣1206 ፣ 1195 ፤ የፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 33(2) 36(4) እና 40 (2)

Download Cassation Decision