120087 property law/ civil procedure/ rural land/ Amhara/ splitting claims

የእርሻ መሬት ይዞታን ከማስለቀቅ ጋር በተገናኘ የሚቀርብ ክስ ከእርሻ መሬት ልዩ ባህሪ አንጻር ከንብረቱ የሚገኘውን አላባ ወይም ሌላ ጥቅም ጭምር ከዋናው ክስ ጋር አጣምሮ ይክሰስ ሊባል ስለማይችል፣ የፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 216/3/፣218/ሀ/ አዋጅ ቁ. 452/1997 አንቀጽ 12 የአ/ክ የገጠር መሬት አጠቃቀም አዋጅ ቁ. 130/1999 አንቀጽ 16 ደንብ ቁ. 151/2005 አንቀጽ 18

Download Cassation Decision