115399 property law/ rural land/ Amhara/ transfer of land/ succession

በአማራ ክልል የገጠር መሬት አጠቃቀም አዋጅ መሰረት መሬት በኑዛዜ ተላልፎልኛል የሚል አካል ኑዛዜው ተቀባይነት እንዲያገኝ ሊያደርገው ስለሚገባ እርምጃ የአ/ክ/የመ/አጠቃቀም አዋጅ ቁ. 133/98 ደንብ ቁ. 51/99ን ለማስፈጸም የወጣው መመሪያ አንቀፅ 13/1/2/

Download Cassation Decision