የገጠር መሬት ሕጋዊ በሆነ ሁኔታ አግባብ ባለው አካል በስጦታ የተላለፈለት ተጠቃሚ ለረጅም ጊዜ ተጠቃሚ የሆነበት መሬት መሆኑ ከተረጋገጠ መሬቱ በስጦታ ሰጪዉ ስም ተመዝግቦ መገኘቱ እና ግብር በስሙ መከፈሉ ብቻ ይዞታዉ በስጦታ ዉል አልተላለፈም የሚያሰኝ ወይም በመሬቱ ላይ ያለዉን የባለይዞታነቱን መብት የማያስቀር ስላለመሆኑ የኦሮሚያ ክልል ገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም አዋጅ ቁጥር 130/1999 አንቀፅ 2/3፤9(5)