106994 contract law/ contract of sale/ performance bond/ joint and several liability

የዕቃ አቅርቦት ውል በአቅራቢው ባለመፈፀሙና ለተወሰደ ቅድሚያ ክፍያ እንዲሆን የቅድሚያ ክፍያ የዋስትና ሰነድ የሰጠ አካል ውል አቅራቢው በውል የገባውን ግዴታ ባለመፈፀሙ ምክንያት በሰጠው የዋስትና ሰነድ መሠረት ከዋናው ባለዕዳ ጋር በአንድነትና በነጠላ ኃላፊነት ያለበት ስለመሆኑ

Download Cassation Decision