ጋብቻ የተፈጸመው በአንድ ክልል ውስጥ እና በዚያው ክልል ሕግ መሰረት ሆኖ ክስ በቀረበበት ጊዜ ተጋቢዎቹ የሚኖሩት በተለያዩ ክልሎች ውስጥ መሆኑ ቢረጋገጥ እንኳ ከፍቺ እና መሰል ጥያቄዎች ጋር ተይይዘው የሚነሱ ጉዳዮችን የማስተናገድ የስረ ነገር ስልጣን በክልሉ ሕግ መሰረት ጉዳዩን የማየት ስልጣን የተሰጠው የክልሉ ፍርድ ቤት እንጂ ተጋቢዎቹ መደበኛ ነዋሪነታቸው በተለያዩ ክልሎች ውስጥ እንደሆነ ተቆጥሮ ጉዳዩ በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የስረ ነገር ስልጣን ስር የሚወድቅ ስላለመሆኑ አዋጅ ቁጥር 25/1988 (እንደተሻሻለ) አንቀጽ 5 (2)