123046 criminal law/ car accident/ negligence/sentencing/ concurrence

አንድ አሽከርካሪ በአንድ ቸልተኝነት ተግባር በተለያዩ ሰዎች ላይ የአካል ጉዳት ሲያደርስ የወንጀል ሕግ ቅጣቱን ከፍ ከሚያደርግበት በስተቀር በቸልተኝነት ተደሪራቢ አካል ማጉደል ወንጀል እንደፈፀመ ተቆጥሮ ተደራራቢ ወንጀል ክስ ሊቀርብበትና በተደራራቢ ወንጀል በመፈፀም ጥፋተኛ ተብሎ ሊቀጣ የሚገባ ስላለመሆኑ የወንጀል ሕግ አንቀፅ 60(ሐ)፣61፣ 543(3)፣559(2)

Download Cassation Decision