126017 criminal law/criminal procedure/evidence law/ exhibit

በወንጀል ጉዳይ በኤግዚቪትነት የተያዘ ንብረት በፍርድ ውሳኔ የሚያገኘው በወንጀሉ ላይ የመጨረሻ ውሳኔ ሲሰጥ ለባለንብረቱ ይመለስ ወይም ለመንግስት ገቢ ይሁን ተብሎ ሲወሰን ወይም ተገቢውን የህግ ስርዓት ተከትሎ ሥልጣን ባለው አካል ትዕዛዝ ሲተላለፍ ስለመሆኑ

Download Cassation Decision