127312 criminal law/ criminal procedure/amendment of charges

ዓቃቤ ህግ በቅድሚያ ያቀረበው ክስ ላይ ማስረጃዎቹን ካሰማና እንዲከላከሉ ታዞ የክሱ መሰማት በቀጠለበት ሂደት ላይ ያቀረበው ክስ ማሻሻል አቤቱታ ተቀባይነት ሲያጣ ይህንን በህጉ አግባብ በይግባኝ ከማሳረም በቀር ክሱን በማንሳት በሌላ መዝገብ አዲስ ክስ ማቅረብ ሥነ-ሥርዓታዊ ሥላለመሆኑ የወ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 118/፣119፣38፣40/1/ እና 41፣

Download Cassation Decision