108692 judge/appeal procedure

አንድ ዳኛ ተግባሩን በሚያከናውንበት ወቅት የፍርድ ስራ ስህተት ተፈጽሟል ከተባለ በይግባኝ ፣ በሰበር ወይም በሌላ በህግ በተዘረጋ ስርዓት ከማሳረም በቀር ስልጣንን አላግባብ ተጠቅሟል በሚል ሊቀጣ የማይችል ስለመሆኑ፣

Download Cassation Decision