128466 advocates/ duty of a a lawyer/

አንድ ጠበቃ ከጅምሩ የሕግ መሠረት የሌለዉና አዋጭ አለመሆኑ የተረጋገጠን ወይም ተከራክሮ የመርታት ዕድል የሌለዉ መሆኑን እያወቀ ደንበኛዉን አላስፈላጊ ለሆነ ክርክርና ወጪ መጋበዝ የሌለበት ስለመሆኑ አንድ ጠበቃ የጥብቅና አገልግሎት ዉል ከመዋዋሉ በፊት ማስረጃ ሰብስቦ ማጠናቀቅ ወይም ምስክሮችን አስቀርቦ መጠየቅና የሚያዉቁትን አስቀድሞ ማወቅ የሚጠበቅበት ሥላለመሆኑ የደንብ ቁጥር 57/92 አንቀጽ 4

Download Cassation Decision