117151 pension/ criminal conviction

በጡረታ አበል ተጠቃሚ ሆኖ በወንጀል ጥፋት ምክንያት ከሦስት ዓመት ያላነሰ ጽኑ እስራት የተፈረደበት የዘለቄታ የጡረታ አበል መብቱን ያጣ ባለመብት የተሻሻለው የጡረታ አዋጅ ከፀናበት ጊዜ ጀምሮ ውዝፍ አበል ሳይጨምር የጡረታ አበል የማግኘት መብት የሚኖረው ስለመሆኑ፣ አዋጅ ቁ. 907/2007 አንቀጽ 11/9

Download Cassation Decision