122258 repeal of law/priority right

በዕዳ አከፋፈል ሂደት የቀደምትነት መብትን ለመወሰን መታየት ያለበት ህጎች ከወጡበት ጊዜ አንፃር ሳይሆን በክርክሩ ለተያዘው ጉዳይ በልዩ ህግ /special law/ የተቋቋመው የቀደምትነት መብት ስለመሆኑ የአዋጅ ቁጥር 715/2003 አንቀጽ 11/12/ ፤ 57/(1)፤ አዋጁ ቁጥር 97/1990

Download Cassation Decision