ከባሌና ከሚስት ባንደ የተፇጸመውና ሇፌቺው ምክንያት ሆኖ የተገኘው ጥፊት በላሊው ተጋቢ ሊይ ጉዲት አስከትል ከተገኘ በዲዩ ሊዯረሰው ጉዲት ከጋራ ንብረት በካሳ መሌክ ያንዯኛውን ተጋቢ ዴርሻ አብዛኛውን ወይም ሙለውን በዯሌ ሇተፇጸመበት ወገን እንዱከፇሌ ሉወሰን የሚችሌ ስሇመሆኑ
የኦሮሚያ ብሓራዊ ክሌሊዊ መንግሥት የቤተሰብ ህግ አዋጅ ቁጥር 69/95 እንዯተሻሻሇው አዋጅ ቁጥር 83/96 አንቀጽ 111፣117