የኑዛዜ ወራሽነት ይረጋገጥልኝ በሚል አቤቱታ በተከፈተ መዝገብ ላይ ኑዛዜው ሕጋዊ አይደለም የሚል ተከራካሪ ወገን በሚቀርብበት ጊዜ ፍ/ቤቶች ወደ ኑዛዜው ይዘት እና ሕጋዊነት ሁኔታ ገብተው ተገቢውን ውሳኔ መስጠት ያለባቸው በመሆኑ በጉዳዩ ላይ ግራ ቀኙን በሕጉ አግባብ በመስማትና በሚገባ በማጣራት ተገቢውን ዳኝነት መስጠታቸው ስነ ስርዓታዊ እንጂ በንብረት ክርክር ጊዜ የሚታይ ነው ተብሎ የሚታለፍ ስላለመሆኑ
የፍ/ብ/ሕግ ቁጥር 996