162776 contract law/ penalty provision

በአንድ ውል ላይ የገደብ (የመቀጫ)ስምምነት በተደረገ ጊዜ ባለገንዘቡ ተቃራኒ ስምምነት ከሌለ በቀር ውሉ እንዲፈፀም እንዲሁም የመቀጮ ገንዘብ እንዲከፈል ለመጠየቅ የሚችል ሲሆን ነገር ግን መቀጮ የሚከፈለው የውሉ መዘግየት ወይም ተጨማሪ ግዴታዎች ካሉ የእነሱ አለመፈፀም የመቀጮውን ክፍያ የሚያስከትል ሲሆን ስለመሆኑ
ፍ/ብ/ህ/ቁ 1890(1)(2) 

Download here