አንድ ዉክልና በላዩ ተዘርዝረዉ የተመለከቱትን ጉዳዮችና የነዚሁ ተከታታይ እና ተመሳሳይ የሆነዉን እንደ ጉዳዩ አይነትና እንደ ልማድ አሰራር አስፈላጊ የሆነዉን ማከናወን የሚያስችል ሲሆን ወካዩ የፈጸመዉ ተግባር የወካይና ተወካይ ጥቅሞችን ግጭት የሚያስከትል በሆነ ጊዜ 3ኛዉ ወገን ይህን ሁኔታ ያወቀና ሊያዉቅ የሚገባ መሆኑ ካልተረጋገጠ በቀር ኃላፊነት የማይኖርበት ስለመሆኑ
ፍ/ሕ/ቁ 2206፤2187