በአንድ የብድር ዉል ላይ ያለ ፊርማ የኔ አይደለም የሚል ክርክር በመነሳቱ በብድር ዉሉ ላይ ያለዉን ፊርማ ተበዳሪው በመካዱ በፎረንሲክ ምርመራ የእሱ ፊርማ አለመሆኑ የተረጋገጠ ሰነድ ላይ ፊርማው የተበዳሪው ስለመሆኑ አበዳሪው በሰዉ ምስክሮች ላስረዳ በማለት የሚያቀርበው አቤቱታ ተቀባይነት የሌለው ስለመሆኑ
የፍ/ብ/ሕ/ቁ 2006 እና 2472(1)