156408 contract law/ written contract/ signature

በአንድ የብድር ዉል ላይ ያለ ፊርማ የኔ አይደለም የሚል ክርክር በመነሳቱ በብድር ዉሉ ላይ ያለዉን ፊርማ ተበዳሪው በመካዱ በፎረንሲክ ምርመራ የእሱ ፊርማ አለመሆኑ የተረጋገጠ ሰነድ ላይ ፊርማው የተበዳሪው ስለመሆኑ አበዳሪው በሰዉ ምስክሮች ላስረዳ በማለት የሚያቀርበው አቤቱታ ተቀባይነት የሌለው ስለመሆኑ
የፍ/ብ/ሕ/ቁ 2006 እና 2472(1)

Download here