152417 Extracontractual liability/ bodily injury/ damage

የአካል ጉዳት ካሳ በርትዕ ሲወሰን ባጠቃላይ የተጎጂው የመስራት አቅሙ ላይ የደረሰውን የጉዳት መጠን መነሻ በማድረግ አጠቃላይ ነባራዊ ሁኔታዎች በተጎጂው የወደፊት ህይወት ላይ ሊያስከትሉ ስለሚችሉት አሉታዊ ተጽእኖ፤ ወቅታዊ የኢኮኖሚ እና ማህበራዊ እድገት እና ተጨባጭ የገንዘብ /ብር/የመግዛት አቅም በየጊዜው እየቀነሰ መሄዱ፤ ወደፊት ሊታጣ የሚችለው ገቢ ከተጨባጭ ሁኔታዎች ጋር ተገናዝቦ መታየት ያለበት ስለመሆኑ
የፍ/ብ/ሕ/ቁጥር 2091 እና 2102 እና 2153(ሀ))

Download here