153890 property/ commercial law/ business

በንግድ መደብር ውስጥ የሚገኙ ግዙፍነት ያላቸው  እንደ መሳሪያዎች፣ የቤት ዕቃዎችና ሸቀጥ ያሉ ንብረቶች ባለሀብትነትን ንብረቱን በመግዛት ወይም በሌላ አኳኃን ያገኘው ወይም በኑዛዜ የተሰጠው ሰው ንብረቱን በእጁ ባደረገው ጊዜ የሚተላለፍለት ስለመሆኑና ተቃራኒ ማስረጃ እስካልቀረበ ድረስ የእነዚሁ ንብረቶች ባለሀብት ስለመሆኑ በሕጉ ግምት የሚወሰድበት ስለመሆኑ
በፍትሐብሔር ሕግ ቁጥር 1186 (1)፤ንግድ ሕጉ በቁጥር 128 

download here