አንድ ባንክ በአደራ የተቀበለውን የደንበኛውን ገንዘብ የመጠበቅ ሕጋዊ ግዴታ ያለበትና ከሕግ ውጪ የደንበኛውን ገንዘብ ወጪ እንዲሆን ያደረገ ሰው በባንኩ ገንዘብ ላይ ጉዳት ማድረሱ ከተረጋገጠ ደንበኛው ገንዘቡን ከባንኩ የማግኘት መብት በህግ የተጠበቀለት በመሆኑ ባንኩ ደንበኛውን በመተካት ወይም በራሱ ስም ሆኖ የደንበኛውን ገንዘብ ባልተገባ ወይም በወንጀል ተግባር ወጪ አድርጎ ለግል ጥቅሙ ባዋለው ሰው ላይ ክስ ቢያቀርብ ባንኩ በቅድሚያ የደንበኛውን ገንዘብ ስለመክፈሉ ወይም በደንበኛው የባንክ አካውንት ገቢ ስለማድረጉ የሚያሳይ ማስረጃ አላቀረበም በሚል ክሱ ውድቅ የሚደረግበት የሕግ አግባብ የሌለ ስለመሆኑ
የንግድ ህግ አንቀፅ 896-902፤አዋጅ ቁጥር 592/2000 አንቀፅ 52(1)