134343 property law/ urban land

የከተማ መሬት ይዞታ አጠቃቀም ላይ የመወሰን ስልጣን በህግ ስልጣን በተሰጣቸዉ በሚመለከታቸው የአስተዳደር አካላት ውሳኔ ባልተሰጠበት ሁኔታና በአስተዳደር አካል ያልተረጋገጠ መብት ይዞ ውሳኔ እንዲሰጥ ለፍርድ ቤት የሚቀርብ የዳኝነት ጥያቄ ተቀባይነት የሌለው ስለመሆኑ   

የኦሮሚያ ብ/ክ/መ/የከተማ መሬት ልማትና ማኔጅመንት ኤጀንሲን ለማቋቋም የወጣ አዋጅ ቁ. 179/05 አንቀጽ 8

Download here