የመንግስት ቤት ህጋዊ ተከራይ የሆነ ወላጅ የኮንደሚኒየም ቤት በደረሰው ጊዜ ከመንግስት የተከራየውን ቤት ለመንግስት የማስረከብ ግዴታ ያለበት በመሆኑ የወረዳው አስተዳደር ፅ/ቤት የመንግስት ቤቱ ውስጥ ለሚኖሩ ለተከራዩ ልጆች ቤቱን ለቀው እንዲወጡ ማስጠንቀቂያ መስጠቱ የሁከት ተግባር የማይስብለው ስለመሆኑ
የተሻሻለው የመንግስት ቤቶችን ለማስተዳደር የወጣው መመሪያ ቁጥር 4/2009 ዓንቀፅ 15(ሐ(መ))