ማንኛዉም የቴሌኮሙንኬሽን ድርጅት የቴሌኮሙንኬሽን መስመር ሲዘረጋ መስመሩ የባለይዞታን ወይም የሌላ ህንጻ ላይ የሚዘረጋበት አስገዳጅ ሁኔታ ሲኖር አስቀድሞ ለባለይዞታዉ ወይም ለባለህንጻዉ በማስታወቅ የባለይዞታዉ ወይም የባለህንጻዉ ተቃዉሞ እንዳለ ሰምቶ ተገቢዉን የመወሰን ስልጣን ለኤጀንሲዉ የተሰጠ ስለመሆኑ
የቴሌኮሙንኬሽን ድርጅት የአንድ ባለይዞታ ይዞታ ውስጥ ገብቶ በቋሚነት ኮንቴነር ከተከለ ለተጠቀመበት ይዞታ ተገቢዉን ካሳ ለባለይዞታው የመክፈል ግዴታ አለበት
የቴሌኮሙንኬሽን አዋጅ ቁ/49/89 አንቀጽ 18፣20/1/፣22/2/፣እና አዋጅ ቁ/455/97 አንቀጽ 6