በአዋጅ ቁጥር 147/91 መሰረት አንድ ማሕበር ሕልዉናዉ ካበቃ በኃላ ወይም መብትና ግዴታዉ የሕብረት ሥራ ማሕበር ወደ አልሆነ የንግድ ማሕበር ተላልፎ በሚገኝበት ወቅት ጉዳዩ በሽምግልና ዳኝነት የሚታይበት የህግ አግባብ የሌለ ስለመሆኑ እና መደበኛ ፍ/ቤቶች ጉዳዩን ለማየት የስረ-ነገር ስልጣን ያላቸው ስለመሆኑ
አዋጅ ቁጥር 147/91 አንቀጽ 47 እና 49