አንድ ክርክር ያስነሳ ንብረት በአፈፃፀም ሂደት በጨረታ ከተሸጠና ገንዘቡም ለፍርድ ባለገንዘብ ከተከፈለ በኃላ በጨረታዉ ሂደት ጨረታዉን ሊያስፈርስ የሚችል ጉድለት ካልተገኘ እንዲሁም ንብረቱ ለ3ኛ ወገን እንዳይተላለፍ የተሰጠ ዕግድ በሕግ አግባብ ያልተመዘገበ መሆኑ ከተረጋገጠ የቀዳሚነት መብትን ለመጠቀም በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 418 መሰረት የሚቀርብ የመቃወም አቤቱታ ተቀባይነት የሌለው ስለመሆኑ
በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 418፣426፣445