የፍርድ አፈጻጸምን የሚመራ ፍ/ቤት በፍትሐብሔር ሥነ-ሥርዓት ሕግ በተዘረጋው ሥርዓት መሠረት እንደፍርዱ ይዘት እና መንፈስ ውጤት ባለው መልኩ ፍርዱን ከማስፈፀም በቀር የፍርዱን ይዘት በመመልከት የፍርዱን ይዘት አድማስ በማጥበብም ሆነ በማስፋት ፍርድን የመተርጎም ስልጣን የሌለው ስለመሆኑ
የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 372፤378