132055 criminal procedure/ bail

የአንድ ተከሳሽ ያለፈ የቅጣት ውሳኔ አሁን ከተከሰሰበት ጉዳይ ጋር በማያያዝ በዋስ ቢለቀቅ ተመሳሳይ ወንጀል ሊፈጸም ይችላል የሚል ግምት በመውሰድ የዋስትና ጥያቄን አለመቀበል አግባብነት የሌለው ስለመሆኑ በሕግ በግልጽ ካልተደነገገ በቀር አንድ ተከሳሽ በፍርድ ዳኝነት በግልጽ እስካልታወቀ ድረስ የቀድሞ ጥፋተኝነቱ የማይገለፅ ስለመሆኑ

በወ/መ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 67 (ለ)፣138 (1) 

Download here