153736 property law/ intellectual property/ copyright

ከቅጅ መብት ጋር በተያያዘ የሚነሱ ክርክሮች የሚጣሩበት አግባብም ሆነ ክርክሮቹን መሠረት በማድረግ የሚሰጡ ዉሳኔዎች የቅጅ መብት ጥበቃ አጠቃላይ ዓላማ መሠረት በማድረግ የቅጅ እና ተዛማጅ መብቶች ጥበቃ ለማግኘት ስራዎቹ ማሟላት የሚጠበቅባቸዉ መመዘኛዎች መሟላታቸው አለመሟላታቸውን ስለ ቅጅ መብት ዕዉቀትና ልምድ ያላቸዉ ባለሙያዎች የተካተቱበትን አጣሪ ቡድን በማቋቋም እንዲያጣሩ በማድረግ የቅጅ መብት ጥሰት የተፈፀመ መሆን አለመሆኑን በማጣራት መወሰን ያለበት ስለመሆኑ
በኢፌዲሪ ሕገ መንግስት አንቀጽ 91(3) ፤አዋጁ ቁጥር 410/96 አንቀጽ 2(8)፣2(30)፣ 4(1)(ለ)፣ 6(1) 

Download here