160916 constitution/ right of accused/ translation/ public defender

ፍ/ቤቶች የፍ/ቤቱን የስራ ቋንቋ የማይችሉ ተከሳሾች በቀረቡላቸው ጊዜ አስተርጓሚ በመመደብ ክሱ በሚገባቸው ቋንቋ በዝርዝር የመንገር እና በጠበቃ ታግዘው የመከራከር መብት እንዳላቸው፤ ጠበቃ ለማቆም የሚያስችል ዓቅም ከሌላቸው በመንግሥት ወጪ ጠበቃ የማግኘት መብት እንዳላቸው የመንገር ሀላፊነት ያለባቸው ስለመሆኑ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕገመንግሥት አንቀጽ አንቀጽ 9/4 እና 13(1)(2)፣20፣የሲቪል እና የፖለቲካ መብት አንቀጽ 14

Download here