ከሳሽ ወገን ክስ በሚሰማበት ወቅት ያላቀረበው ማስረጃ መኖሩን በበቂ ምክንያት በማስደገፍ ያቀረበው አቤቱታ ተቀባይነት ባገኘበት ሁኔታ ተከሳሽ የመከላከያ መልሱን እንዲያሻሽል የሚያቀርበውን ጥያቄ ውድቅ በማድረግ በተሟላ መልስ ባልተከራከረበት ሁኔታ ተከሳሽ ከሳሽ ባቀረበው ሰነድ ላይ አስተያየቱን በጽሁፍ ብቻ ያቅርብ ብሎ የመደመጥ መብቱ ሊታለፍ የማይገባው ስለመሆኑ
የፌዴራል ህገ መንግስት አንቀጽ 37 ፤ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ91፤137(1) ፣223፣256