165289-civil procedure-jurisdiction-Addis Ababa-Cooperatives

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዉስጥ የተቋቋሙ የኅብረት ሥራ ማኅበራት ከሳሽ በመሆን የሚያቀርቧቸዉን ክሶች በተመለከተ የመዳኘት የሥረ ነገር ሥልጣን የከተማ አስተዳደሩ ፍርድ ቤቶች ሥልጣን ሳይሆን የፌዴራል ፍርድ ቤቶች ስለመሆኑ
በፌዴራል ፍርድ ቤቶች አዋጅ ቁጥር 25/1988 አንቀጽ 11(1/ለ) እና 14(2)፤የአዲስ አበባ ከተማ ቻርተር አዋጅ ቁጥር 361/1995 አንቀጽ 41(1/ረ)፤በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደንብ ቁጥር 46/2004
/የፌ/ፍ/ቤቶችን አዋጅ እንደገና ለማሻሻል በወጣው አዋጅ ቁጥር 454/1997 መሰረት በፌ/ጠ/ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ቀደም ሲል በሰ/መ/ቁጥር 90421 ተሰጥቶ የነበረው የህግ ትርጉም ውሳኔ ተለውጧል፡፡/

Download