161062-civil procedure-arbitration-jurisdiction of court

ተከራካሪ ወገኖች ጉዳያቸው በሽማግሌዎች እንዲታይ ወደውና ፈቅደው ከተስማሙ በኋላ ሽማግሌዎች የሰጡት ውሳኔ ባለበት ሁኔታ በሕጉ በተዘረጋው ሥርዓት ይግባኝ በመጠየቅ እንዲታረም ከማድረግ በስተቀር አዲስ ክስ ማቅረብ ተገቢ ስላለመሆኑ
በፍ/ብ/ሕ/ቁ 3325፣የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕግ ቁ 244/2/ረ/

Download here