161597 civil procedure-foreign judgment-enforcement

አንድ በዉጭ አገር የተሰጠ ፍርድ በኢትዮጵያ ፍርድ ቤቶች ለማስፈጸም በኢትዮጵያ እና ፍርዱን በሰጠዉ ፍርድ ቤት አገር መካከል ይህን አስመልክቶ የተደረገ ስምምነት (bilateral agreement) ባይኖርም በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 458 ስር የተመለከቱት ቅድመ ሁኔታዎች መሟላታቸዉ ከተረጋገጠ የኢትዮጵያ ፍርድ ቤቶች ፍርዱን ተቀብለዉ ማስፈጸም የሚችሉ ስለመሆኑ
ፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 456፣458

Download