189201 family law-international adoption-child right-diaspora right

የኢትዮጵያ ተወላጅ የሆኑ የዉጭ ዜጎች የሀገሪቷን ባህል፣ቋንቋ፣እሴት እንደማያዉቁ የዉጭ ሀገር ጉዲፈቻ አድራጊዎች በጉዲፈቻ የሚወስዱትን ኢትዮጵያዊ ሕፃን የሀገሩን ባህል፣ወግ ፣ልማድና በማህብረሰቡ እሴት ታንፆ እንዳያድግ ተፅዕኖ በማድረግ፣ፍቅር በመንፈግ ለስነ-ልቦናዊና ማሕበራዊ ችግር ያጋልጧቸዋል ብሎ በማሰብ የኢትዮጵያዊያን ዳያስፖራዎች በሀገር እድገት እና ብልጽግና እንዲሁም ለወገኖቻቸዉ ኑሮ መሻሻል ያላቸዉን ሚና ባለመገንዘብ ኢትዮጵያውያንን በጉዲፈቻ እንዳይወስዱ መከልከል አግባብነት የሌለው ስለመሆኑ
የሕፃናት መብት ኮንቬንሺን አንቀጽ 20 ፤የአፍሪካ ሕፃናት መብቶችና ደህነት ቻርተር አንቀጽ 24(ለ)፣24(ረ) ፤ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕገ መንግስት አንቀጽ 36(5)፤ አዋጅ ቁጥር 1070/2010 መቅድም (preamble)፤ ከተሻሻለዉ የቤተሰብ ሕግ አዋጅ ቁጥር 213/1992 አንቀጽ 193፣ 194(3)(መ) ፤ የዉጭ ዜጎችን በትዉልድ ሀገራቸዉ ተጠቃሚ ለማድረግ የወጣዉ አዋጅ ቁጥር 270/1994 አንቀፅ 5 እና 6 

Download