178664 property law-rural land law-incapacity-judicial interdiction

በአንድ የገጠር መሬት ሕግ ላይ የስነ አእምሮ ችግር ያለባቸው ሰዎች የመሬት ተጠቃሚነት መብት እንዲቀጥል ለማድረግ በሕጉ የተቀመጡትን መስፈርቶች የስነ አእምሮ ችግር ያለባቸውን ሰዎች ጥቅም ለመጠበቅ ሲባል በፍትሐብሔር ሕግ ላይ ስለፍርድ ክልከላ ከተደነገጉት ድንጋጌዎች ጋር አጣጥሞ በማየት በፍ/ቤት የተሰጠ የፍርድ ክልከላ ውሳኔ ተቀባይነት ያለው ስለመሆኑ
የገጠር መሬት አስተዳደር እና አጠቃቀም አዋጅ ቁጥር 239/2006 አንቀጽ 11/1/፣አንቀጽ 11/5 ንዑስ አንቀጽ (ሰ) እና (በ)፣አዋጁን ለማስፈጸም የወጠው ደንብ ቁጥር 85/2006 አንቀጽ 13/8 

Download