161676 property law-rural land law-transfer of use right-fraud

የገጠር መሬት ባለይዞታዎች መካከል የሚደረግ ማንኛዉም የልዉዉጥ ዉል አግባብ ባለዉ የወረዳ የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ጽ/ቤት ቀርቦ በሀሰተኛ መረጃ ላይ መሰረት በማድረግ አስተዳደሩን በማሳሳት የተገኘ የይዞታ ደብተርና የተደረገው ምዝገባ ህጋዊ ዉጤት የማይኖረው እና በህግ ፊት በማይጸና ዉል የያዘ ወገን መሬቱን እንዲለቅ የሚደረግ ስለመሆኑ በአማራ ብ/ክ/መንግስት የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም አዋጅ ቁ/252/09 አንቀጽ 20/3/ 

Download