169030 property law-rural land law-donation-Oromia

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ህገ መንግስት ከታወጀ በኋላ ባለው የመሬት ስሪት መሰረት የፍ/ብ/ህ/ቁ/1065 መሬትን በሚመለከት ተፈፃሚ የሚሆነው ቀድሞ በስጦታ የተወሰደን ይዞታ በዓይነት ወደ ውርስ ይዞታ እንዲመለስ በማድረግ ሳይሆን የይዞታውን መጠን በልኬት በመለየት መጠኑ ከአጠቃላይ የውርስ ይዞታው ውስጥ ለስጦታ ተቀባዩ ከሚደርሰው ድርሻ ላይ እንዲቀነስ በማድረግ ስለመሆኑ
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ህገ መንግስት አንቀፅ 40፤ የፍ/ብ/ህ/ቁ/ 1065፤ገጠር መሬት አስተዳደር እና አጠቃቀም አዋጁ ቁጥር 130/1999 አንቀፅ 9(2) እና ደንብ ቁጥር 151/2005 አንቀፅ 10(10 

Download