161598 insurance law-vehicle insurance-duty to notify accident

አንድ የመድን ገቢ ከአቅም በላይ በሆነ ምክንያት ካልሆነ በስተቀር መድን የተገባለት ተሽከርካሪ ላይ አደጋ መድረሱን በተገባለት የመድን ዉልም ሆነ በሕግ የተመለከተዉን ለመድን ሰጭዉ አደጋን የማሳወቅ ቅድመ ሁኔታ በአግባቡ አሟልቶ እያለ መድን ሰጪው ለ3ኛ ወገን የከፈለውን ካሳ መድን ገቢው መልሶ ለመድን ሰጪው የሚከፍልበት አግባብ የሌለ ስለመሆኑ  

Download