154564 execution of judgment-company law-share company-public sale

በአንድ የአፈፃፀም መዝገብ የፍርድ ባለዕዳ የነበሩ ኃ/የተ/የግ/ማህበር አክሲዮኖች በፍ/ቤት በተሰጠ ዕግድ ትዕዛዝ ለ3ኛ ወገን እንዳይተላለፉ ከመታገዳቸው በፊት አክሲዮኖቹ ለሌላ ወገን በሽያጭ ስለመተላለፋቸዉ ፤በንግድ ሚኒስቴር የአክሲዮን መዝገብ ላይ ስለመመዝገባቸው ካልተረጋገጠ 

አክሲዮኖች በሀራጅ ተሸጠዉ ለፍርድ ባለመብት እንዲከፈል የተሰጠ የአፈጻጸም ትዕዛዝ እንዲነሳ የሚቀርብ መቃወሚያ ተቀባይነት የሌለው ስለመሆኑ
የንግድ ሕግ ቁጥር 522፣523(3)

Download