161153 contract law-non performance-cancellation-reinstatement-damage

አንድ ውል ለተፈለገው ዓላማ ሳይውል ከቀረ ለውል መሠረዝ ምክንያት የሚሆን ሲሆን ውሉ ከተሰረዘ በኋላ ተዋዋይ ወገኖች ከውል በፊት ወደ ነበሩበት ሁኔታ እንዲመለሱ የማድረግ ውጤት የሚያስከትልና ውሉ በመሠረዙ ምክንያት የደረሰ ጉዳት ካለ ለደረሰ ጉዳት በካሣ መልክ አንዱ ለሌላው የመክፈል ግዴታ ያለበት ስለመሆኑ
ፍ/ብ/ሕጉ አንቀጽ 1771/2/፣1788፣179ዐ፣1791፣1799፣1815 

Download