153016 tax law-audit-power of tax authority

የግብር አስገቢ ባለስልጣን አንድ ግብር ከፋይ ገቢውን በየጊዜው እያሳወቀ ግብሩን እየከፈለ መሆኑ ብቻ በቂ አይደለም ብሎ ካመነ በግብር ከፋዩ የቀረቡ ማንኛውንም መግለጫዎች ሰነዶች እና የሂሳብ መዝገቦች በማናቸውም ጊዜ በመመርመርና በማረጋገጥ በግብር ከፋዩ የተገኙትን የግብይት ማስታወሻዎች በባለሙያዎች በማስመርመር ተጨማሪ ግብር መወሰኑ ስላመቻሉ
የገቢ ግብር አዋጅ ቁጥር 286/94 አንቀጽ 38/2፣66 

Download