169726 criminal law-mitigating of penalty-suspending penalty

በአንድ የወንጀል ጉዳይ ተከሳሽ የሆነ ሰው የቀድሞ የጥፋተኝነት ሪኮርድ ያልቀረበበት፣ ጥፋቱን አምኖ የተፀፀተና የቤተሰብ አስተዳዳሪ መሆኑ ሲታይ ቅጣትን በገደብ ለማቆም የተመለከቱትን ቅድመ ሁኔታዎች በአብዛኛው ያሟላ ቢሆንም የስር ፍ/ቤት የቅጣቱ መገደብ ላይ ባለማመኑ የቀረበለትን የገደብ ጥያቄ ውድቅ ሲያደርግ ቅጣቱ እንዳይገደብ የሚያደርጉ ምክንያቶችን ባለመግለፁ ብቻ ጉዳዩ ወደ ስር ፍ/ቤት መመለስ አስፈላጊ ስላለመሆኑ

Download