165440 Criminal law-criminal procedure-defective charge-amendment of charge

ዓቃቤ ሕግ የሚያቀርበው የክስ አቤቱታ በወንጀል ሥነ-ሥርዓት ሕግ መሠረት ያልቀረበ ሆኖ ሲገኝ ክሱ የቀረበለት ፍ/ቤት በራሱ አነሳሽነት ክሱ በህጉ አግባብ ተሻሽሎ እንዲቀርብ ማድረግ ያለበት ስለመሆኑ እና ዓቃቤ ሕግ ክሱን አሻሽሎ እንዲቀርብ ሳይደረግ በሕጉ አግባብ ተዘጋጅቶ ያልቀረበው ክስ የተከሳሹን የመከላከል መብት የሚያጣብብ በመሆኑ ተከሳሹ በሕግ አግባብ ተዘጋጅቶ ባልቀረበው ክስ ጥፋተኛ ሊባል የማይገባ ስለመሆኑ
በወ/መ/ሥ/ሥ/ሕ ቁጥር 118 እና 119/1/

Download