162738 criminal law-corruption-intention-burden of proof

የወንጀል ሕግ አንቀጽ 23/2 ድንጋጌ እና የሙስና ወንጀሎች አዋጅ ቁጥር 881/2007 መሰረት ዓቃቤ ሕግ መደበኛውን የወንጀል ሕግ ወይም ወንጀል መፈጸሙን ለማስረዳት ልዩ መስፈርትን የማያስቀምጡ ልዩ ሕጎችን መሠረት በማድረግ ክስ ሲያቀርብ በወንጀል ሕግ አንቀጽ 23/2 መሠረት የአንድ ተከሳሽን የሀሳብ ክፍል እንዲያረጋግጥ የተጣለበት የማስረዳት ሸክም ለሙስና ወንጀሎች በተመሳሳይ ተፈጻሚ የማይሆን ስለመሆኑ እና በሙስና ወንጀሎች አዋጅ በተደነገገው መሠረት ግዙፋዊ ፍሬነገር መፈጸሙ በተረጋገጠ ጊዜ ተከሳሹ በድንጋጌው የተመለከተውን ግዙፋዊ ፍሬነገር ለመፈጸም የነበረውን የሀሳብ ክፍል ተቃራኒ ማስረጃ በማቅረብ እንዲያስተባብል የማስረዳት ሸክሙ ወደ ተከሳሹ የሚዛወር ስለመሆኑ 

የወንጀል ህግ አንቀጽ 23/2/፣የሙስና ወንጀሎች አዋጅ ቁጥር 881/2007አንቀጽ 3 ፣አንቀጽ 13/3 እና 13/1/ሐ 

Download